Sectors Sectors

 

Central statistical agency

                and

Ethiopia Development Research Institute

 

 

 

News and Updates News and Updates

የኢፌዴሪ ፕላንና ልማት ኮሚሽን ለፌዴራል የዘርፍ አስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች፣ለክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች እንዲሁም ባለሙያዎች በልማት ዕቅድ አዘገጃጀት ዙሪያ የአቅም ግንባታ ስልጠና እንዲሰጥ አደረገ፡፡

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የአቅም ግንባታ ፕሮግራም የአሥር ዓመቱን መሪ የልማት ዕቅድ ለማዘጋጀት መነሻ የሚሆኑ የተለያዩ ጥናቶችን ወደ ተግባር ለመለወጥ እገዛ እንደሚኖረው ይጠበቃል፡፡ከጥናቶቹ መካከል በማክሮ ኢኮኖሚ፣በግብርና ትራንስፎርሜሽን፣ በኢንዱስትሪ ልማት በተለይም በማኑፋክቸሪግ፣በኢነርጂ መሠረተ ልማት፣በሰው ኃብት ልማት፣በትራንስፖስርት መሠረተ ልማት፣በስነ ህዝብና ልማት፣ እንዲሁም በከተማ ልማትና ቤቶች ዘርፍ የተካሄዱት ዋነኞቹ ናቸው፡፡

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ሠራተኞች በ2012 በጀት ዓመት ዕቅድና የተቋሙ ሪፎርም ላይ ውይይት አደረጉ

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ሠራተኞች በ2012 በጀት ዓመት ዕቅድና የተቋሙ ሪፎርም ላይ ጳጉሜ 2ና 3/2012 ዓ.ም በአዳማ ከተማ በሪፍት ቫሊ ሆቴል በመገኘት ውይይት አደረጉ፡፡

የሰቆጣ የቃል ኪዳን ስምምነት ፕሮግራም ላይ ከፕላንና ልማት ጋር በትብብር ለመሥራት ለተቀቋሙ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ገለጻ ተደረገ

የሰቆጣ የቃል ኪዳን ስምምነት የህፃናት መቀንጨርና መቀጨጭ በንጥረ ነገር የበለፀገ ምግብ ህፃናት ሳያገኙ ሲቀሩ በህፃናት የወደፊት ህይወት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አደገኛ መዘዝ አስመልክቶ በሀገራችን በሁሉም ክልሎች በፕሮግራሙ በተካተቱ አካባቢዎችና እና ጉዳዩ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ከሚመለከታቸው የመንግስት ተቋማት ጋር በቅንጅትና በጋራ በመተባበር የሚሰራ ፕሮግራም ነው፡፡ ከተካተቱትም ተቋማት መካከል ግብርና ፣ጤና ፣ትምህርት ውኃና ሌሎችም የተካተቱበት የጋራ ስራ የሚጠይቅና የመንግስት ቁርጠኛነት የተገባበትና ትልቅ ትኩረት የተሰጠው ነው፡፡ ፕሮግራሙ ዘርፈ ብዙ የፈጻሚ አካላትን የተቀናጀ አሰራርን የሚጠይቅ በመሆኑ በፌዴራል ደረጃ የፕሮግራሙ ዴሊቨሪ ዩኒት አስተባባሪ የሆኑት ሲሳይ ሲናሞ (ዶ/ር) በፕላንና ልማት ኮሚሽን በመገኘት ስለ ፕሮግራሙ ለተቀቋሙ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ገለጻ አድርገዋል፡፡

በሴቶች ሁለንተናዊ እድገት ለማሳደግ በሚችለው የፍኖተ ካርታ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ

በሀገራችን ሴቶች ለዕድገትና ዲሞክራሲ የሚያበረክቱትን ቁልፍ አስተዋጽኦና ሊኖራቸው የሚገባውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እንዲሁም በነበረው ፆታ ተኮር የተዛባ አመለካከት ሳቢያ የተፈጠረውን የሥርዓተ - ፆታ ክፍተትና በሴቶች ላይ የሚደርሱ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለማስወገድ መንግሥት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፖሊሲዎችን ፣ የሕግ ማዕቀፎችንና ፕሮግራሞችን በመንደፍ የተለያዩ ሕጎች ፣ ፖሊሲዎች ፣ ስትራቴጂዎችና ፖኬጆችን ተግባራዊ አድርጓል፡፡

sectors sectors

 •  
 • Ministry of Peace
 • Ministry of National Defense
 • Ministry of Foreign Affairs
 • Ministry of Finance
 • Attorney General
 • Ministry of Agriculture
 • Ministry of Trade and Industry;
 • Ministry of Innovation and Technology
 • Ministry of Transport
 • Ministry of Urban Development and Construction
 • Ministry of Water, Irrigation and Energy
 • Ministry of Mines and Petroleum;
 • Ministry of Education;
 • Ministry of Science and Higher Education
 • Ministry of Health;
 • Ministry of Women, Children and Youth
 • Ministry of Labor and Social Affairs;
 • Ministry of Culture and Tourism;
 • Ministry of Revenues

Related links Related links

UNDP

ECA

FAO

ILO

ILRI

IOM

Pages: 1  2  3  4